"የAdServices ርዕሶች ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የAdServices ርዕሶች ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የAdServices ባለቤትነት ኤፒአይዎች መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የAdServices ባለቤትነት ኤፒአይዎችን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የAdServices ብጁ ታዳሚ ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የAdServices ብጁ ታዳሚ ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የማስታወቂያ መታወቂያ ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የማስታወቂያ መታወቂያ ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የAdServices ፈቃደኝነት ኤፒአይን መድረስ"
"አንድ መተግበሪያ የAdServices ፈቃደኝነት ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የማስታወቂያ መታወቂያ ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የማስታወቂያ መታወቂያ ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የAdServices ኮባልት መስቀያ ኤፒአይ"
"አንድ መተግበሪያ AdServices ኮባልት መስቀያ ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የመተግበሪያዎች ስብስብ መታወቂያ ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የመተግበሪያዎች ስብስብ መታወቂያ ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የፈቃደኝነት አገልግሎት ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የAdServices ፈቃደኝነት ኤፒአይን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የAdServiceየ የማስቻል ሁኔታ ለውጥ ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የAdService የማስቻል ሁኔታ ለውጥ ኤፒአይን እንዲደርስ ያስችላል።"
"የAdService የማስቻል ሁኔታ ኤፒአይ መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የAdService የማስቻል ሁኔታ ኤፒአይን እንዲደርስ ያስችላል።"
"የAdServicesManager ኤፒአዮች መዳረሻ"
"አንድ መተግበሪያ የAdServicesManager ኤፒአዮችን እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የAdService ዝማኔ የማስታወቂያ መታወቂያ ኤፒአይ መዳረሻ።"
"መተግበሪያ የAdService ዝማኔ የማስታወቂያ መታወቂያ ኤፒአይ እንዲደርስ ይፈቅዳል።"
"የማስታወቂያ ግላዊነት"
"የAndroid ማስታወቂያዎች የግላዊነት ቅድመ ይሁንታን ይቀላቀሉ"
"Android መተግበሪያዎች ይበልጥ ግላዊ የሆኑ ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን የሚያሳዩባቸው መንገዶችን እያሰሰ ነው"
"የበለጠ ለመረዳት"
"የAndroid ማስታወቂያዎች የግላዊነት ቅድመ ይሁንታ"
"ምን አዲስ ነገር አለ"
"በግላዊነት Sandbox ውስጥ ያሉት አዲስ የግላዊነት ባህሪያት መተግበሪያዎች ተዛማጅነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ ያስችላሉ፣ ነገር ግን እነዚህ መተግበሪያዎች በሌሎች ገንቢዎች በተሰሩ ድር ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ ስለ እርስዎ እንቅስቃሴዎች ማወቅ የሚችሉትን ይገድባሉ።"
"እንዴት እንደሚሠራ"
"እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል"
"የቅድመ-ይሁንታውን ማብራት መተግበሪያዎች ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን ለማሳየት እነዚህን አዲስና ይበልጥ የግል የሆኑ መንገዶች እንዲሞክሩ ያስችላቸዋል። በማንኛውም ጊዜ በእርስዎ የግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ ቅድመ-ይሁንታውን ማጥፋት ይችላሉ።"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"አብራ"
"ተጨማሪ"
"ስለተሳትፎዎ እናመሰግናለን"
"የAndroid የማስታወቂያዎች ግላዊነት ቅድመ-ይሁንታ አካል ነዎት። የግላዊነት Sandbox ለመሣሪያዎ በርቷል።\n\nበማንኛውም ሰዓት በእርስዎ የግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ የበለጠ ማወቅ ወይም ቅድመ-ይሁንታውን ማጥፋት ይችላሉ።"
"ላለመሳተፍ መርጠዋል"
"ስለምላሽዎ እናመሰግናለን። የግላዊነት Sandbox ለመሣሪያዎ ጠፍቷል።\n\nሐሳብዎን ከቀየሩ ወይም የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ ወደ የግላዊነት ቅንብሮችዎ ይሂዱ።"
"የግላዊነት ቅንብሮች"
"የቅድመ ይሁንታው አካል ነዎት"
"የግላዊነት Sandbox ለእርስዎ መሣሪያ በርቷል እና መተግበሪያዎች ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን ለማሳየት እነዚህን አዲስና ይበልጥ የግል የሆኑ መንገዶች መሞከር ይችላሉ። በማንኛውም ጊዜ በእርስዎ የግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ ቅድመ-ይሁንታውን ማጥፋት ይችላሉ።"
"ገባኝ"
"የAndroid የግላዊነት Sandbox መተግበሪያዎች እርስዎ ሊወዷቸው የሚችሉ ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው አዲስ ባህሪያትን ያቀርባል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች የመሣሪያ ለዪዎችን አይጠቀሙም።\n\nAndroid እና መተግበሪያዎችዎ እርስዎ ሊፈልጓቸው የሚችሉ የማስታወቂያ አይነቶችን መገመት እና ዝንባሌዎቹን በመሣሪያዎ ላይ በጊዜያዊነት ማስቀመጥ ይችላሉ። ይህ መተግበሪያዎች በሌሎች ገንቢዎች በተሰሩ ድር ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ የሚኖርዎትን እንቅስቃሴ ሳይከታተሉ እርስዎ ሊወዷቸው የሚችሉ ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ ያስችላቸዋል።"
"በግላዊነት Sandbox ማስታወቂያን ግላዊነት ማላበስ"
"• በAndroid የተገመቱ ዝንባሌዎች"
"Android እርስዎ በሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች መሰረት የእርስዎን ከፍተኛ ዝንባሌዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ይገምታል፣ ለምሳሌ፣ «ስፖርት» ወይም «ጉዞ»።\n\nበኋላ አንድ መተግበሪያ ይበልጥ ተገቢ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት እነዚህን ዝንባሌዎች ለመጠቀም Androidን መጠየቅ ይችላል።\n\nየአሁን ዝንባሌዎች ዝርዝርን በእርስዎ የግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ ማየት እና ማንኛውንም ያልወደዱትን ማገድ ይችላሉ።"
"• በመተግበሪያዎች የተገመቱ ዝንባሌዎች"
"መተግበሪያዎች የእርስዎን ዝንባሌዎች መገመት እና እነዚህን Android ላይ በጊዜያዊነት ማስቀመጥ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ የመሮጫ ጫማ ለመግዛት የሚጠቀሙበት መተግበሪያ የእርስዎ ዝንባሌ «ማራቶኖች መሮጥ» እንደሆነ ሊገምት ይችላል።\n\nበኋላ በዚህ ዝንባሌ መሠረት የተለየ መተግበሪያ ከማራቶኖች ጋር የተገናኘ ማስታወቂያ ሊያሳይዎት ይችላል።\n\nበእርስዎ የግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ የተቀመጡ ዝንባሌዎች ያላቸውን የመተግበሪያዎች ዝርዝር ማስተዳደር ይችላሉ።"
"አዲስ የማስታወቂያ ግላዊነት ባህሪያት"
"የማስታወቂያ ርዕሶች እና አዲሶቹ መቆጣጠሪያዎች እርስዎ በሚመለከቷቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ ምርጫ ይሰጡዎታል"
"አሁን አዲስ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ይገኛሉ"
"Android በቅርብ በተጠቀሙት መተግበሪያ ላይ በመመሥረት የዝንባሌ ርዕሶች ያስተውላል። እንዲሁም የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች እርስዎ ምን እንደሚወዱ መወሰን ይችላሉ። በኋላ ላይ፣ ግላዊነት የተላበሱ ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት መተግበሪያዎች ይህን መረጃ ሊጠይቁ ይችላሉ። ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት የትኛዎቹ ርዕሶች እና መተግበሪያዎች ጥቅም ላይ እንደሚውሉ መምረጥ ይችላሉ።"
"የማስታወቂያ አፈጻጸምን ለመለካት የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶች በመተግበሪያዎች መካከል ይጋራሉ።"
"በAndroid ላይ ስለ ማስታወቂያዎች ተጨማሪ"
"ተጨማሪ ጠቃሚ ማስታወቂያዎች"
"የሚመለከቷቸውን ማስታወቂያዎች ግላዊነት ለማላበስ ለማገዝ መተግበሪያዎች Androidን መረጃ ሊጠይቁ ይችላሉ።"
"• Android በቅርቡ በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች መሰረት የዝንባሌዎች ርዕሶችን ያስተውላል።"
"• እንዲሁም የሚጠቀሟቸው መተግበሪያዎች እርስዎ እነሱን በሚጠቀሙበት መንገድ መሰረት ምን እንደሚወዱ መወሰን ይችላሉ። ለምሳሌ፣ የረጅም ርቀት የሩጫ ጫማዎችን የሚሸጥ መተግበሪያ ከተጠቀሙ መተግበሪያው እርስዎ ማራቶን የመሮጥ ዝንባሌ እንዳለዎት ሊወስን ይችላል።"
"በኋላ፣ የሚጠቀሙበት መተግበሪያ ይህን መረጃ ሊጠይቅ ይችላል — የእርስዎን የማስታወቂያ ርዕሶች ወይም በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች የተጠቆሙ ማስታወቂያዎችን።"
"Android ርዕሶችን እና በመተግበሪያ የተጠቆመ ውሂብን በመደበኝነት በራስ-ሰር ይሰርዛል። እንዲሁም እርስዎ የአስተያየት ጥቆማዎችን እንዲያደርጉ የማይፈልጓቸውን የተወሰኑ ርዕሶች እና መተግበሪያዎች ማገድ ይችላሉ።"
"የአንድ ማስታወቂያ አፈጻጸም ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ መለካት"
"እርስዎ የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት እንዲያግዛቸው Androidን መረጃ መጠየቅ ይችላሉ። Android መተግበሪያዎች እንደ ማስታወቂያ ለእርስዎ የታየበት የቀኑ ሰዓት ያሉ የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶችን እንዲሰበስቡ ይፈቅድላቸዋል።"
"አዲስ የማስታወቂያ ግላዊነት ባህሪያትን ይሞክሩ"
"የማስታወቂያ ርዕሶች እርስዎ ከሚመለከቷቸው ማስታወቂያዎች የበለጠ ምርጫ ይሰጡዎታል"
"ዝርዝሮችን አሳይ"
"አዲስ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያትን ይሞክሩ"
"Android በሚያዩዋቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ ምርጫ የሚሰጡዎትን አዳዲስ የግላዊነት ባህሪያት እየጀመረ ነው።"
"የማስታወቂያ ርዕሶች ለማንነትዎ እና ስለመተግበሪያ አጠቃቀምዎ ላለ መረጃ ጥበቃ እያደረጉ መተግበሪያዎች አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ ያግዛሉ። Android በቅርብ ጊዜ የተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች ላይ በመመስረት የዝንባሌ ርዕሶች ላይ ማስታወሻ መያዝ ይችላል። በኋላ ላይ የሚጠቀሙት መተግበሪያ የሚያዩዋቸውን ማስታወቂያዎች ለማበጀት አግባብነት ላላቸው ርዕሶች Androidን ሊጠይቅ ይችላል።"
"በመሣሪያዎ ቅንብሮች ውስጥ የማስታወቂያ ርዕሶችን ማየት እና ለመተግበሪያዎች ማጋራት የማይፈልጓቸውን ማገድ ይችላሉ። እንዲሁም Android የማስታወቂያ ርዕሶችን በራስ-ሰር ይሰርዛል።"
"በግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ ሐሳብዎን በማንኛውም ጊዜ መቀየር ይችላሉ።"
"ስለማስታወቂያ ርዕሶች ተጨማሪ"
"በእኛ ""የግላዊነት መመሪያ"" ውስጥ Android እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።"
"ይሞክሩት"
"• ምን ውሂብ ጥቅም ላይ እንደሚውል"
"የእርስዎ የማስታወቂያ ርዕሶች በዚህ መሣሪያ ላይ በቅርቡ በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች እና ምን ያህል እንደተጠቀሟቸው ላይ የተመሰረቱ ናቸው።"
"• ይህን ውሂብ እንዴት እንደምንጠቀምበት"
"Android መተግበሪያዎችዎን ሲጠቀሙ የዝንባሌ ርዕሶችን ያስተውላል። የርዕስ መሰየሚያዎች አስቀድሞ የተገለጹ እና እንደ ሥነ ጥበብ እና መዝናኛ፣ ግብይት እና ስፖርት ያሉ ነገሮችን ያካትታሉ። በኋላ ላይ የሚጠቀሙት መተግበሪያ የሚያዩዋቸውን ማስታወቂያዎች ግላዊነት ለማላበስ ለጥቂት ርዕሶችዎ (ነገር ግን ስለመተግበሪያ አጠቃቀምዎ ወይም ማንነትዎ መረጃ ሳይሆን) Androidን ሊጠይቅ ይችላል።"
"• የእርስዎን ውሂብ እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ"
"Android በመደበኛነት ርዕሶችን በራስ-ሰር ይሰርዛል። መተግበሪያዎችን መጠቀምዎን ሲቀጥሉ በዝርዝሩ ላይ ርዕስ እንደገና ሊታይ ይችላል። እንዲሁም Android ከመተግበሪያዎች ጋር እንዳያጋራ የሚፈልጓቸውን ርዕሶች ማገድ እና በግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ በማንኛውም ጊዜ የማስታወቂያ ርዕሶችን ማጥፋት ይችላሉ።"
"በግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ።"
"አሁን ሌሎች የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ይገኛሉ"
"እንዲሁም Android መተግበሪያዎች ለእርስዎ ግላዊነትን የተላበሱ ማስታወቂያዎች ሲያሳዩዎት ስለእርስዎ መማር የሚችሉትን ነገር ለመገደብ አዲስ መንገዶችን ያቀርባል።"
"• በመተግበሪያ-የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች መተግበሪያዎች አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን እንዲያሳዩዎት እያስቻሉ የእርስዎን ማንነት እና የመተግበሪያ አጠቃቀም መረጃን ለመጠበቅ ያግዛሉ። በእርስዎ እንቅስቃሴ ላይ በመመሥረት፣ የሚጠቀሙበት መተግበሪያ በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ሊጠቁም ይችላል። በግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ የመተግበሪያዎችን ዝርዝር ማየት እና ጥቆማዎችን እንዳይሰጡ ማገድ ይችላሉ።"
"• በማስታወቂያ ልኬት፣ እንደ ማስታወቂያ ለእርስዎ የታየበት ቀን ያሉ የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶች በመተግበሪያዎች መካከል ይጋራሉ።"
"ስለ በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች እና የማስታወቂያ ልኬት ተጨማሪ"
"በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች"
"• ምን ውሂብ ጥቅም ላይ እንደሚውል"
"በዚህ መሣሪያ ላይ በሚጠቀሙት መተግበሪያ ውስጥ ያለ የእርስዎ እንቅስቃሴ።"
"• መተግበሪያዎች ይህን ውሂብ እንዴት እንደሚጠቀሙበት"
"መተግበሪያዎች እርስዎ ስለሚወዷቸው ነገሮች በAndroid መረጃ ማከማቸት ይችላሉ። ለምሳሌ፣ እርስዎ ስለማራቶን ስልጠና አንድ መተግበሪያ ከተጠቀሙ፣ መተግበሪያው እርስዎ በመሮጫ ጫማዎች ላይ ዝንባሌ እንዳለዎት ሊወስን ይችላል። በኋላ ላይ፣ የተለየ መተግበሪያ ከተጠቀሙ ያ መተግበሪያ በመጀመሪያው መተግበሪያ አስተያየት ጥቆማ የመሮጫ ጫማዎች ማስታወቂያ ሊያሳይዎት ይችላል።"
"• የእርስዎን ውሂብ እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ"
"Android በመተግበሪያ የተጠቆመ ውሂብን በመደበኛነት በራስ-ሰር ይሰርዛል። በድጋሚ የሚጠቀሙት መተግበሪያ በዝርዝሩ ላይ እንደገና ሊታይ ይችላል።"
"እንዲሁም አንድ መተግበሪያ ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን እንዳይጠቁም ማገድ፣ ሁሉንም የማስታወቂያ ጥቆማ ውሂብ ዳግም ማስጀመር ወይም በማንኛውም ጊዜ በግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎችን ማጥፋት ይችላሉ።"
"እርስዎ የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት የሚያግዛቸውን መረጃ Androidን መጠየቅ ይችላሉ። Android መተግበሪያዎች እርስ በርስ የሚያጋሩትን መረጃ በመገደብ ግላዊነትዎን ይጠብቃል።"
"አሁን አዲስ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ይገኛሉ"
"ማንነትዎን እየጠበቁ በሚያዩዋቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ አማራጭ ያግኙ"
"አሁን አዲስ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ይገኛሉ"
"Android መተግበሪያዎች ለእርስዎ ግላዊነትን የተላበሱ ማስታወቂያዎች ሲያሳዩዎት ስለእርስዎ ማወቅ የሚችሉትን ነገር ለመገደብ አዲስ መንገዶችን እየጀመረ ነው።"
"• በመተግበሪያ በተጠቆሙ ማስታወቂያዎች አዲስ የግላዊነት ባህሪያት መተግበሪያዎች ለእርስዎ አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን እንዲያሳዩ እያስቻሉ ለእርስዎ ማንነት እና ስለመተግበሪያዎ ላለ መረጃ ጥበቃ ለማድረግ ያግዛሉ። በእርስዎ እንቅስቃሴ ላይ በመመሥረት የሚጠቀሙበት መተግበሪያ በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን መጠቆም ይችላል። በግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ የመተግበሪያዎችን ዝርዝር ማየት እና ጥቆማዎችን እንዳይሰጡ ማገድ ይችላሉ።"
"• በማስታወቂያ ልኬት እንደ ማስታወቂያ ለእርስዎ የታየበት የቀኑ ጊዜ ያሉ የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመረዳት በመተግበሪያዎች መካከል ይጋራሉ።"
"በዚህ መሣሪያ ላይ ባለ መተግበሪያ ውስጥ ያለው እንቅስቃሴዎ ማስታወቂያዎችን ለመጠቆም ጥቅም ላይ መዋል ይችላል።"
"ሌላ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪን ያብሩ"
"እንዲሁም Android በሚያዩዋቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ አማራጭ የሚሰጥዎት አዲስ የግላዊነት ባህሪ ያቀርባል።"
"የማስታወቂያ ርዕሶች ለማንነትዎ እና ስለመተግበሪያ አጠቃቀምዎ ላለ መረጃ ጥበቃ እያደረጉ መተግበሪያዎች አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ ያግዛሉ። Android በቅርብ ጊዜ በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች ላይ በመመስረት የዝንባሌ ርዕሶች ላይ ማስታወሻ መያዝ ይችላል። በኋላ ላይ እርስዎ የሚጠቀሙት መተግበሪያ ይበልጥ አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት አግባብነት ያላቸው ርዕሶችን ከAndroid መጠየቅ ይችላል።"
"በግላዊነት ቅንብሮችዎ ውስጥ የማስታወቂያ ርዕሶችን ማየት እና ለመተግበሪያዎች እንዲጋሩ የማይፈልጓቸውን ማገድ ይችላሉ። እንዲሁም Android የማስታወቂያ ርዕሶችን በመደበኛነት በራስ-ሰር ይሰርዛል።"
"አብራው"
"አሁን አዲስ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ይገኛሉ"
"አሁን ማንነትዎን እየጠበቁ በሚያዩዋቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ አማራጭ አለ"
"አሁን አዲስ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ይገኛሉ"
"አሁን Android በሚያዩዋቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ አማራጭ የሚሰጡዎትን አዳዲስ የግላዊነት ባህሪያት ያቀርባል።"
"ቀጣይ"
"የግላዊነት Sandbox"
"በAndroid ማስታወቂያዎች የግላዊነት ቅድመ ይሁንታ ውስጥ ይሳተፉ"
"የግላዊነት Sandbox"
"በAndroid የተገመቱ ዝንባሌዎች"
"ዝንባሌዎችን የሚገምቱ መተግበሪያዎች"
"የማስታወቂያ ልኬት"
"መተግበሪያዎች የማስታወቂያዎቻቸውን ውጤታማነት ለመለካት የግላዊነት Sandboxን ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህን ለማድረግ አስተዋዋቂዎች በማስታወቂያዎቻቸው እና መተግበሪያዎቻቸው መካከል ስላሉት መስተጋብሮችዎ Android ላይ ውሂብን በጊዜያዊነት ማስቀመጥ ይችላሉ። ማስቀመጥ የሚችሉት የውሂብ መጠን የተገደበ ነው እና በመደበኛነት ይሰረዛል።\n\nየግላዊነት Sandboxን በማጥፋት ይህን ውሂብ በማንኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ።"
"Android እርስዎ በሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች መሰረት ከጊዜ ወደ ጊዜ የእርስዎን ከፍተኛ ዝንባሌዎች ይገምታል። መተግበሪያዎች ይበልጥ ተገቢ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት እነዚህን ዝንባሌዎች ለመጠቀም Androidን መጠየቅ ይችላሉ።\n\nአንድ ዝንባሌን ካገዱ እርስዎ እገዳውን ካላነሱ በስተቀር ወደ ዝርዝሩ ተመልሶ አይታከልም። አሁንም የተወሰኑ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"አግድ"
"እገዳውን አንሳ"
"እርስዎ ያገዷቸው ዝንባሌዎች"
"ሁሉንም ዝንባሌዎች ዳግም አስጀምር"
"አሁን ምንም የሚታዩ ዝንባሌዎች የሉም።"
"አሁን ምንም የሚታዩ መተግበሪያዎች የሉም።\nስለ ""የማስታወቂያ ርዕሶች"" የበለጠ ይወቁ"
"የግላዊነት Sandbox"
"የAndroid ማስታወቂያዎች የግላዊነት ቅድመ ይሁንታ መተግበሪያዎች እርስዎ ሊወዷቸው የሚችሏቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ አዲስ ባህሪያትን ያቀርባል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች የመሣሪያ ለዪዎችን አይጠቀሙም።\n\nAndroid እርስዎ ሊፈልጓቸው የሚችሉ የማስታወቂያ አይነቶችን መገመት እና እነዚህን ዝንባሌዎች በመሣሪያዎ ላይ በጊዜያዊነት ማስቀመጥ ይችላል። ይህ መተግበሪያዎች በሌሎች ገንቢዎች በተሰሩ ድር ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ እርስዎ የሚኖርዎትን እንቅስቃሴ ሳይከታተሉ ተዛማጅነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ ያስችላቸዋል።"
"ምንም የታገዱ ዝንባሌዎች የሉዎትም"
"ምንም የታገዱ ርዕሶች የሉም"
"የታገዱ ርዕሶችን ይመልከቱ"
"ዝንባሌዎች ዳግም ጀምረዋል"
"ርዕሶች ዳግም ተጀምረዋል"
"መተግበሪያዎች የእርስዎን ዝንባሌዎች መገመት እና እነዚህን Android ላይ በጊዜያዊነት ማስቀመጥ ይችላሉ። በኋላ የተለየ መተግበሪያ በእነዚህ ዝንባሌዎች ላይ ተመስርቶ ማስታወቂያ ለእርስዎ ማሳየት ይችላል።\n\nአንድን መተግበሪያ ካገዱ ተጨማሪ ዝንባሌዎችን አይገምትም። እርስዎ እገዳውን ካላነሱ በስተቀር ወደዚህ የመተግበሪያዎች ዝርዝር ተመልሶ አይታከልም። በመተግበሪያው አስቀድመው የተገመቱ ዝንባሌዎች ይሰረዛሉ ነገር ግን አሁንም አንዳንድ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ሊያዩ ይችላሉ።"
"እርስዎ ያገዷቸው መተግበሪያዎች"
"የታገዱ መተግበሪያዎችን አሳይ"
"በመተግበሪያዎች የተገመቱ ዝንባሌዎችን ዳግም አስጀምር"
"አሁን ላይ ምንም መተግበሪያዎች ለእርስዎ ዝንባሌዎችን እያመነጩ አይደለም"
"አሁን ምንም የሚታዩ መተግበሪያዎች የሉም። \nስለ ""በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች"" የበለጠ ይወቁ"
"የግላዊነት Sandbox"
"የAndroid ማስታወቂያዎች የግላዊነት ቅድመ ይሁንታ መተግበሪያዎች እርስዎ ሊወዷቸው የሚችሏቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ አዲስ ባህሪያትን ያቀርባል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች የመሣሪያ ለዪዎችን አይጠቀሙም።\n\nመተግበሪያዎች እርስዎ ሊፈልጓቸው የሚችሉ የማስታወቂያ አይነቶችን መገመት እና እነዚህን ዝንባሌዎች በመሣሪያዎ ላይ በጊዜያዊነት ማስቀመጥ ይችላሉ። ይህ መተግበሪያዎች በሌሎች ገንቢዎች በተሰሩ ድር ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ እርስዎ የሚኖርዎትን እንቅስቃሴ ሳይከታተሉ ተዛማጅነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ እንዲያሳዩ ያስችላቸዋል።"
"ምንም የታገዱ መተግበሪያዎች የሉዎትም"
"ምንም የታገዱ መተግበሪያዎች የሉም"
"የማስታወቂያ ልኬትን ይፍቀዱ"
"መተግበሪያዎች እና አስተዋዋቂዎች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት የሚያግዛቸውን መረጃ ከAndroid መጠየቅ ይችላሉ።\n\nየማስታወቂያ ልኬት ውሂብ ከመሣሪያዎ በመደበኛው ይሰረዛል።"
"የልኬት ውሂብን ዳግም አስጀምር"
"Android መተግበሪያዎች እርስ በርስ የሚያጋሩትን መረጃ በመገደብ ግላዊነትዎን ይጠብቃል። ማንነትዎን ለመጠበቅ ሪፖርቶች ዘግይተው ይላካሉ።\n\nአሳሸዎ ተመሳሳይ የሆነ ቅንብር ሊኖረው ይችላል። የማስታወቂያ ልኬት ለሁለቱም ለAndroid እና ለአሳሽዎ የሚበራ ከሆነ አንድ ኩባንያ በሚጠቀሟቸው መተግበሪያዎች እና በሚጎበኟቸው ጣቢያዎች መካከል የአንድ ማስታወቂያ ውጤታማነትን መለካት ይችል ይሆናል። የአሰሳ ታሪክዎ በመሣሪያዎ ላይ የግል ሆኖ ይቆያል።\n\nበእኛ ""የግላዊነት መመሪያ"" ውስጥ Android ውሂብዎን እንዴት እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።"
"የማስታወቂያ መለኪያ ውሂብ ዳግም ጀምሯል"
"ይቅር"
"የግላዊነት Sandbox ይጥፋ?"
"ሐሳብዎን ከቀየሩ ወይም ስለAndroid የማስታወቂያዎች ግላዊነት ቅድመ ይሁንታ የበለጠ ማወቅ ከፈለጉ ወደ የግላዊነት ቅንብሮችዎ ይሂዱ"
"አጥፋ"
"%1$s ይታገድ?"
"ይህ ርዕስ ይታገዳል እና እርስዎ መልሰው ካላከሉት በስተቀር በዝርዝርዎ ላይ እንደገና አይታከልም። አሁንም አንዳንድ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"አግድ"
"የ%1$s እገዳ ተነስቷል"
"Android ይህን ርዕስ እንደገና ወደ እርስዎ ዝርዝር ሊያክል ይችላል፣ ነገር ግን ወዲያውኑ ላይታይ ይችላል"
"እሺ"
"ሁሉም የማስታወቂያ ርዕሶች ዳግም ይጀምሩ?"
"ዝርዝርዎ ይጸዳል እና ለወደፊት አዳዲስ ርዕሶች ይታከላሉ። አሁንም እርስዎ ዳግም ካስጀመሯቸው ርዕሶች ጋር የሚዛመዱ የተወሰኑ ማስታወቂያዎችን ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"ዳግም አስጀምር"
"%1$s ይታገድ?"
"ይህ መተግበሪያ እገዳውን ካላነሱለት በስተቀር ማስታወቂያዎችን አይጠቁምም እና ወደ ዝርዝርዎ እንደገና አይታከልም። አሁንም የተወሰኑ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"የ%1$s እገዳ ተነስቷል"
"ይህ መተግበሪያ እንደገና ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን መጠቆም ይችላል፣ ነገር ግን በዝርዝርዎ ላይ ወዲያውኑ ላይታይ ይችላል። ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን እስከሚያዩ ድረስ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።"
"በመተግበሪያዎች የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ዳግም ይጀመሩ?"
"በዝርዝርዎ ላይ ካሉ መተግበሪያዎች ያለ የማስታወቂያ ጥቆማ ውሂብ ይሰረዛል እና መተግበሪያዎቹ ለወደፊት አዳዲስ ማስታወቂያዎችን ይጠቁማሉ። አሁንም አንዳንድ ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"የመተግበሪያ ውሂብ ዳግም ጀምሯል"
"የማስታወቂያ ርዕሶች በርተዋል"
"Android የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ መያዝ ይጀምራል፣ ነገር ግን የእርስዎ የመጀመሪያው ርዕሶች እስኪታዩ የተወሰነ ጊዜ ሊወስዱ ይችላሉ።"
"የማስታወቂያ ርዕሶች ይጥፉ?"
"ይህ የርዕሶች ዝርዝር ይሰረዛል። Android ከእንግዲህ የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ አይዝም፣ ነገር ግን አሁንም አግባብነት ያላቸውን ማስታወቂያዎች ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች በርተዋል"
"መተግበሪያዎች ማስታወቂያዎችን መጠቆም ሊጀምሩ ይችላሉ። እነሱ አንዴ ማስታወቂያዎችን መጠቆም ሊጀምሩ እርስዎ የመተግበሪያዎች ዝርዝርን ይመለከታሉ።"
"በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ይጥፉ?"
"ሁሉም የማስታወቂያ ጥቆማ ውሂብ ይሰረዛል። መተግበሪያዎች ከእንግዲህ ማስታወቂያዎችን መጠቆም አይችሉም፣ ነገር ግን እርስዎ አግባብነት ያላቸውን ማስታወቂያዎች ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"የማስታወቂያ ልኬት በርቷል"
"Android መተግበሪያዎችን የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት ለማገዝ ከመተግበሪያዎች ጋር ማጋራት የሚችለው በጣም የተገደበ መረጃን ብቻ ነው።"
"የማስታወቂያ ልኬት ይጥፋ?"
"ሁሉም በመጠባበቅ ላይ ያሉ የማስታወቂያ ልኬት ሪፖርቶች ይሰረዛሉ እና ምንም አዲስ ሪፖርቶች አይመነጩም ወይም አይጋሩም።"
"የማስታወቂያ ግላዊነት"
"የማስታወቂያ ርዕሶች"
"በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች"
"Android በቅርብ ጊዜ በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች ላይ እና ምን ያህል በተደጋጋሚ እንደተጠቀሟቸው ላይ በመመስረት በዝንባሌ ርዕሶች ላይ ማስታወሻ ይይዛል።"
"እንዲሁም የሚጠቀሟቸው መተግበሪያዎች እርስዎ እነሱን በሚጠቀሙበት መንገድ መሰረት ምን እንደሚወዱ መወሰን ይችላሉ።"
"እርስዎ የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት እንዲያግዛቸው መረጃ Androidን መጠየቅ ይችላሉ። Android መተግበሪያዎች የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶችን እንዲሰበስቡ ያደርጋል።"
"ስለ ""Android ላይ ያለ የማስታወቂያ ግላዊነት"" የበለጠ ይወቁ"
"በርቷል / %1$d ርዕሶች"
"{count,plural, =1{በማሳየት ላይ / # ርዕስ}one{በማሳየት ላይ / # ርዕስ}other{በማሳየት ላይ / # ርዕሶች}}"
"በርቷል / %1$d መተግበሪያዎች"
"{count,plural, =1{በማሳየት ላይ / # መተግበሪያ}one{በማሳየት ላይ / # መተግበሪያ}other{በማሳየት ላይ / # መተግበሪያዎች}}"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"የዝንባሌ ርዕሶች በቅርቡ የተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች ላይ የተመሰረቱ ናቸው እና ለእርስዎ ግላዊነትን የተላበሱ ማስታወቂያዎች ለማሳየት በመተግበሪያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ።\n\nከመተግበሪያዎች ጋር እንዲጋሩ የማይፈልጓቸውን ርዕሶች ማገድ ይችላሉ። እንዲሁም Android ርዕሶችን በመደበኛነት ይሰርዛል።\n\nይህ ባህሪ መብራት በሚችልበት ጊዜ ይህ ባህሪ ሙሉ በሙሉ እስኪገኝ እና መተግበሪያዎች እሱን መጠቀም እስከሚጀመሩ ድረስ የርዕሶች ዝርዝር ላይታይ ይችላል።"
"የማስታወቂያ ርዕሶችን ፍቀድ"
"እርስዎ ያገዷቸው የማስታወቂያ ርዕሶች"
"ሁሉም የማስታወቂያ ርዕሶችን ዳግም አስጀምር"
"እርስዎ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች መሠረት የዝንባሌ ርዕሶችን ያስተውላል።\n\nበኋላ ላይ፣ እርስዎ የሚጠቀሙት አንድ መተግበሪያ እርስዎ የሚያዩትን ማስታወቂያ ግላዊነት ለማላበስ Androidን የእርስዎን ርዕሶች መጠየቅ ይችላል። Android የእርስዎን ማንነት እና ስለመተግበሪያ አጠቃቀምዎ ያለ መረጃን ጥበቃ በማድረግ ላይ ሳለ እስከ 3 ርዕሶች የሚደርሱ ያጋራል።\n\nAndroid ርዕሶችን በመደበኛነት በራስ-ሰር ይሰርዛል። መተግበሪያዎችን መጠቀምዎን ሲቀጥሉ በዝርዝሩ ላይ ርዕስ እንደገና ሊታይ ይችላል። ወይም Android ከመተግበሪያዎች ጋር እንዳያጋራ የሚፈልጓቸውን ርዕሶች ማገድ ይችላሉ።\n\nበእርስዎ መተግበሪያዎች ውስጥ የሚያዩት አንድ ማስታወቂያ በዚህ ቅንብር፣ በመተግበሪያው የተጠቆመው የማስታወቂያዎች ቅንብር፣ የእርስዎ የማስታወቂያ መታወቂያ ቅንብሮች እና እርስዎ በመጠቀም ላይ ያሉት መተግበሪያ ማስታወቂያዎችን ግላዊነት ያላብስ እንደሆነ ላይ ተመስርቶ ግላዊነት የተላበሰ ሊሆን ይችላል።"
"በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎችን ፍቀድ"
"የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች እርስዎ የሚወዱትን ሊወስኑ እና ከዚያም በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ሊጠቁሙ ይችላሉ።\n\nመተግበሪያዎችን ጥቆማዎችን ከማድረግ ማገድ ይችላሉ። እንዲሁም Android በመተግበሪያ የተጠቆመ ውሂብን በመደበኛነት ይሰርዛል።\n\nይህ ባህሪ መብራት በሚችልበት ጊዜ ይህ ባህሪ ሙሉ በሙሉ እስኪገኝ እና መተግበሪያዎች እሱን መጠቀም እስከሚጀመሩ ድረስ የመተግበሪያዎች ዝርዝር ላይታይ ይችላል።"
"እርስዎ ያገዷቸው መተግበሪያዎች"
"በመተግበሪያ የተጠቆመ ውሂብን ዳግም አስጀምር"
"ተሞክሮዎን ግላዊነት ለማላበስ እርስዎ የሚጠቀሟቸው መተግበሪያዎች የእርስዎ ዝንባሌን ማስታወሳቸው የተለመደ ነው። እንዲሁም መተግበሪያዎች ስለርዕሶችዎ በAndroid መረጃን ማከማቸት ይችላሉ።\n\nለምሳሌ ስለማራቶን ስልጠና አንድን መተግበሪያ ከተጠቀሙ መተግበሪያው እርስዎ በሩጫ ጫማዎች ላይ ዝንባሌ እንዳለዎት ሊወስን ይችላል። በኋላ ላይ የተለየ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ከሆነ ያ መተግበሪያ በመጀመሪያው መተግበሪያ በአስተያየት የተጠቆሙ የሩጫ ጫማዎች ማስታወቂያ ሊያሳይዎት ይችላል።\n\nAndroid በመተግበሪያ አስተያየት የተደረገ ውሂብን በመደበኛነት በራስ ሰር ይሰርዛል። በድጋሚ የሚጠቀሙት መተግበሪያ በዝርዝሩ ላይ ዳግም ሊታይ ይችላል። ወይም መተግበሪያ ለእርስዎ ማስታወቂያን በአስተያየት ከመጠቆም ማገድ ይችላሉ።\n\nበመተግበሪያዎችዎ ውስጥ በዚህ ቅንብር፣ በማስታወቂያ ርዕሶቹ ቅንብር፣ በእርስዎ የማስታወቂያ መታወቂያ ቅንብሮች እና የሚጠቀሙት መተግበሪያ ማስታወቂያዎችን ግላዊነት በሚያላብስበት መንገድ መሰረት የሚያዩት ማስታወቂያ ግላዊነትን የተላበሰ ሊሆን ይችላል።"
"አዲስ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪ አሁን ይገኛል"
"የማስታወቂያ አፈጻጸምን እንዲለኩ ለማገዝ በመተግበሪያዎች መካከል በጣም የተገደበ መረጃ ብቻ ይጋራል።"
"የማስታወቂያ ልኬት የሚባል አዲስ የማስታወቂያ ግላዊነት ባህሪ እያስጀመርን ነው። Android በመተግበሪያዎች መካከል በጣም የተገደበ መረጃን ብቻ ያጋራል፣ ለምሳሌ የማስታወቂያዎችን አፈጻጸም ለመለካት መተግበሪያዎችን ለማገዝ አንድ ማስታወቂያ ለእርስዎ ሲታይ።"
"እርስዎ በማስታወቂያ ግላዊነት ቅንብሮች ውስጥ ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ።"
"እርስዎ የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት እንዲያግዛቸው መረጃ Androidን መጠየቅ ይችላሉ። Android መተግበሪያዎች የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶችን ብቻ እንዲሰበስቡ ያደርጋል።"
"አዲስ የማስታወቂያ ግላዊነት ባህሪያት"
"ማንነትዎን ለመጠበቅ በማገዝ ላይ ሳሉ በሚያዩዋቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ አማራጭ ያግኙ"
"የእርስዎ የማስታወቂያዎች የግላዊነት ባህሪያት ዝማኔዎች"
"ማንነትዎን ለመጠበቅ በማገዝ ላይ ሳሉ በሚያዩዋቸው ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ አማራጭ ያግኙ"
"Android መተግበሪያዎች ግላዊነት የተላበሱ ማስታወቂያዎችን ሲያሳዩ ስለ እርስዎ ምን ማወቅ እንደሚችሉ ለመገደብ የማስታወቂያ ግላዊነት ባህሪያትን እየዘረጋ ነው።"
"መተግበሪያዎች እና የማስታወቂያ አጋሮቻቸው የእርስዎን ማንነት የግል እና ደህንነቱ የተጠበቀ አድርጎ በማቆየት ላይ እያገዙ ሳለ ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ በዚህ መሣሪያ ላይ ባሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ እንቅስቃሴዎን መጠቀም ይችላሉ።"
"ስለ በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ተጨማሪ"
"እንደ ማስታወቂያ ለእርስዎ የታየበት የቀኑ ጊዜ ያሉ የተገደቡ የውሂብ ዓይነቶች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመረዳት በመተግበሪያዎች መካከል ይጋራሉ።"
"ስለ የማስታወቂያ ልኬት ተጨማሪ"
"Android በቅርብ በተጠቀሙት መተግበሪያ ላይ በመመሥረት የዝንባሌ ርዕሶች ያስተውላል። እንዲሁም መተግበሪያዎች እና የማስታወቂያ አጋራቸው የእርስዎን ማንነት የግል እና ደህንነቱ የተጠበቀ አድርጎ መቆየት ላይ እያገዙ ሳለ ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ በዚህ መሣሪያ ላይ ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ እንቅስቃሴዎን መጠቀም ይችላሉ።"
"• እንዲሁም እርስዎ የሚጠቀሟቸው መተግበሪያዎች በመተግበሪያ እንቅስቃሴዎ ላይ በመመስረ እርስዎ የሚወዱትን ማወቅ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ በመደበኛው የምግብ ማዘጋጃ መተግበሪያዎችን የሚጠቀሙ ከሆነ ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ የሸቀጣ ሸቀጥ ማድረስ አገልግሎቶች ወይም የተዛማጅ ይዘት ማስታወቂያዎችን ሊመለከቱ ይችላሉ።\n\nሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ማስታወቂያን ግላዊ ለማድረግ በማስታወቂያ አጋሮቻቸው ብቻ ጥቅም ላይ እንዲውል መተግበሪያዎች ይህን መረጃ ደህንነቱን ጠብቀው ማከማቸት ይቻላሉ።"
"በኋላ፣ የሚጠቀሙበት መተግበሪያ ይህን መረጃ ሊጠይቅ ይችላል – የእርስዎን የማስታወቂያ ርዕሶች ወይም በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች የተጠቆሙ ማስታወቂያዎችን።"
"እርስዎ የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት እንዲያግዛቸው መረጃ Androidን መጠየቅ ይችላሉ። Android መተግበሪያዎች እርስበርስ ማጋራት የሚችሉትን መረጃ በመገደብ ግላዊነትዎን ለመጠበቅ ያግዛል።"
"ምን ውሂብ ጥቅም ላይ ይውላል?"
"እርስዎ የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የማስታወቂያዎቻቸውን አፈጻጸም ለመለካት የሚያግዛቸውን መረጃ Androidን መጠየቅ ይችላሉ። Android መተግበሪያዎች እርስ በርስ የሚያጋሩትን መረጃ በመገደብ ግላዊነትዎን በመጠበቅ ያግዛል።"
"የእኔ ማንነት እንዴት ይጠበቃል?"
"Android መተግበሪያዎች እርስ በርስ ሊጋሩ የሚችሉትን መረጃ ለመገደብ እና ማንነትዎን ለመጠበቅ እንዲያግዘው እንደ ማሰባሰብ እና ትርጉም አልባ ውሂብn መሰብሰብ ያሉ ብዙ የግላዊነት ልኬቶችን ይጠቀማል።\n\nእንዲሁም የማስታወቂያ ልኬት ውሂብ ከመሣሪያዎ ላይ በመደበኛነት ይሰረዛል።"
"የመተግበሪያ እንቅስቃሴዎ ማስታወቂያዎችን ለመጠቆም ጥቅም ላይ መዋል ይችላል።"
"መተግበሪያዎች ይህን ውሂብ እንዴት ይጠቀማሉ?"
"መተግበሪያዎች በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ በማስታወቂያ አጋሮቻቸው ብቻ ጥቅም ላይ መዋል እንዲችሉ ይህን መረጃ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ማከማቸት ይችላሉ። ለምሳሌ፣ በመደበኛው የምግብ ማዘጋጃ መተግበሪያዎችን የሚጠቀሙ ከሆነ ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ የሸቀጣ ሸቀጥ ማድረስ አገልግሎቶች ወይም የተዛማጅ ይዘት ማስታወቂያዎችን ሊመለከቱ ይችላሉ።"
"ይህን ውሂብ እንዴት ማስተዳደር እችላለሁ?"
"የተወሰኑ የመተግበሪያዎች እንቅስቃሴዎን ከማስታወቂያ አጋሮች ጋር ከማጋራት ማገድ ይችላሉ። በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎችን በማንኛውም ጊዜ የግላዊነት ቅንብሮችዎ ውስጥ ዳግም ማስጀመር ወይም ማጥፋት ይችላሉ። እንዲሁም Android ይህን ውሂብ በመደበኛነት በራስ-ሰር ይሰርዛል።"
"Android እንዴት የእርስዎን ግላዊነት ለመጠበቅ እንደሚያግዝ የበለጠ ይወቁ"
"መተግበሪያዎች እና የማስታወቂያ አጋሮቻቸው አሁንም ስለ እርስዎ ያለ መረጃን የግል እና ደህንነቱ የተጠበቀ አድርገው እያቆዩ ሳሉ ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ በዚህ መሣሪያ ላይ ባሉ በመላው ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ የእርስዎን እንቅስቃሴ መጠቀም ይችላሉ።\n\nለምሳሌ በመደበኛነት የማብሰያ መተግበሪያዎችን የሚጠቀሙ ከሆነ የግሮሰሪ ማድረስ አገልግሎቶች ማስታወቂያዎችን ወይም ተዛማጅ ይዘቶችን በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ሊመለከቱ ይችላሉ።\n\nAndroid በመደበኛነት እንቅስቃሴዎን በራስ-ሰር ይሰርዘዋል፣ ነገር ግን መተግበሪያዎች ይህን መረጃ ለማስታወቂያ አጋሮቻቸው እንዳያጋሩ ማገድም ይችላሉ።\n\nይህ ባህሪ መብራት የሚችል ቢሆንም ይህ ባህሪ ሙሉ በሙሉ የሚገኝ እስከሚሆን እና መተግበሪያዎች እሱን መጠቀም እስከሚጀምሩ ድረስ የመተግበሪያዎች ዝርዝርን ላይመለከቱ ይችላሉ።"
"የእርስዎን ተሞክሮ ግላዊ ለማድረግ መተግበሪያዎች እና የማስታወቂያ አጋሮቻቸው እርስዎ ዝንባሌ ያሉዎት ነገሮችን ማስታወሳቸው የተለመደ ነው። መተግበሪያዎች በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ለማሳየት በማስታወቂያ አጋሮቻቸው ብቻ ጥቅም ላይ መዋል እንዲችል ይህን መረጃ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ማከማቸት ይችላሉ።\n\nመተግበሪያን የእንቅስቃሴ ውሂብዎን ከማስታወቂያ አጋሮች ጋር እንዳያጋራ ማገድ ይችላሉ። እንዲሁም Android የተጋራ የእንቅስቃሴ ውሂብን በመደበኝነት በራስ-ሰር ይሰርዛል፣ ስለዚህ እንደገና የሚጠቀሙበት መተግበሪያ በዚህ ዝርዝር ላይ በድጋሚ ሊታይ ይችላል።\n\nየሚመለከቱት ማስታወቂያ ግላዊነት የተላበሰ መሆን ወይም አለመሆኑ በብዙ ሁኔታዎች ላይ የተወሰነ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ ይህ ቅንብር፣ የማስታወቂያ ርዕሶች ቅንብር፣ የማስታወቂያ መታወቂያ ቅንብሮችዎ እና የሚጠቀሙበት መተግበሪያ ማስታወቂያዎችን ግላዊነትን ማላበሱ።\n\n""ስለ በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች የበለጠ ይወቁ።"
"Android መተግበሪያዎች እርስ በርስ ሊጋሩ የሚችሉትን መረጃ ለመገደብ እና ማንነትዎን ለመጠበቅ እንዲያግዘው እንደ ማሰባሰብ እና ትርጉም አልባ ውሂብn መሰብሰብ ያሉ ብዙ የግላዊነት ልኬቶችን ይጠቀማል።\n\nአሳሽዎ ተመሳሳይ ቅንብር ሊኖረው ይችላል። የማስታወቂያ ልኬት ለሁለቱም ለAndroid እና ለአሳሽዎ የሚበራ ከሆነ አንድ ኩባንያ በሚጠቀሟቸው መተግበሪያዎች እና በሚጎበኟቸው ጣቢያዎች መካከል የአንድ ማስታወቂያ ውጤታማነትን መለካት ይችል ይሆናል። የአሰሳ ታሪክዎ በመሣሪያዎ ላይ የግል ሆኖ ይቆያል።\n\n""ስለ የማስታወቂያ ልኬት የበለጠ ይወቁ"
"Android እርስዎ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በተጠቀሟቸው መተግበሪያዎች መሠረት የዝንባሌ ርዕሶችን ያስተውላል።\n\nበኋላ ላይ፣ እርስዎ የሚጠቀሙት አንድ መተግበሪያ እርስዎ የሚያዩትን ማስታወቂያ ግላዊነት ለማላበስ Androidን የእርስዎን ርዕሶች መጠየቅ ይችላል። Android የእርስዎን ማንነት እና ስለመተግበሪያ አጠቃቀምዎ ላለ መረጃ ጥበቃ በማድረግ ላይ ሳለ እስከ 3 የሚደርሱ ርዕሶችን ያጋራል።\n\nAndroid ርዕሶችን በመደበኛነት በራስ-ሰር ይሰርዛል። መተግበሪያዎችን መጠቀምዎን ሲቀጥሉ በዝርዝሩ ላይ ርዕስ እንደገና ሊታይ ይችላል። ወይም Android ከመተግበሪያዎች ጋር እንዳያጋራ የሚፈልጓቸውን ርዕሶች ማገድ ይችላሉ።\n\nየሚመለከቱት ማስታወቂያ ግላዊነት የተላበሰ መሆን አለመሆኑ በብዙ ሁኔታዎች ላይ የተወሰነ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ እንደዚህ ቅንብር፣ በመተግበሪያ የተጠቆሙ ማስታወቂያዎች ቅንብሩ፣ የማስታወቂያ መታወቂያ ቅንብሮችዎ እና የሚጠቀሙበት መተግበሪያ ማስታወቂያዎችን ግላዊነትን የሚያላብስ መሆን አለመሆኑ።\n\n""ስለ የማስታወቂያ ርዕሶች የበለጠ ይወቁ"
"እንደ ሙዚቃ፣ ዜና እና ስፖርት ያሉ የዝንባሌ ርዕሶችን የሚወክሉ በቀለም የተሞሉ የሥዕላዊ ማብራሪያ ምልክቶች"
"በክበብ ውስጥ ያለ በቀለም የተሞላ ቁልፍ ሥዕላዊ ማብራሪያ"
"ኩብ የሚፈጥሩ የዘጠኝ ነጥቦች ትንሽ ጥቁር እና ነጭ ሥዕላዊ ማብራሪያ"
"እንደ ልብ፣ ሦስት ማዕዘን እና ኩብ ያሉ የቀላል ቅርጾች ትንሽ ጥቁር እና ነጭ ሥዕላዊ ማብራሪያ"
"ሥነ ጥበባት እና መዝናኛ"
"ትወና እና ቲያትር"
"አኒሜ እና ማንጋ"
"ካርቱኖች"
"ኮሚክስ"
"ኮንሰርቶች እና የሙዚቃ ፌስቲቫሎች"
"ጭፈራ"
"የመዝናኛ ኢንዱስትሪ"
"አዝናኝ እና የጥያቄና መልስ ውድድር"
"አዝናኝ ፈተናዎች እና አስቂኝ የዳሰሳ ጥናቶች"
"ቀልድ"
"አስቂኝ ምስሎች እና ቪድዮዎች"
"የቀጥታ ስርጭት አስቂኝ"
"የቀጥታ ስፖርት ክስተቶች"
"ማጂክ"
"የፊልም ዝርዝሮች እና የቲያትር ማሳያ ሰዓቶች"
"ፊልሞች"
"የድርጊት እና የጀብዱ ፊልሞች"
"የእነማ ፊልሞች"
"አስቂኝ ፊልሞች"
"ባለ ብዙ አድናቂ እና ኢንዲ ፊልሞች"
"ጥናታዊ ፊልሞች"
"የድራማ ፊልሞች"
"የቤተሰብ ፊልሞች"
"አስፈሪ ፊልሞች"
"የፍቅር ፊልሞች"
"ልብ አንጠልጣይ"
"ሙዚቃ እና ኦዲዮ"
"ብሉዝ"
"ክላሲካል ሙዚቃ"
"የሀገረሰብ ሙዚቃ"
"የጭፈራ እና ኤሌክትሮኒክ ሙዚቃ"
"የሀገረሰብ እና ባህላዊ ሙዚቃ"
"ጃዝ"
"የሙዚቃ ዥረቶች እና ውርዶች"
"የሙዚቃ ቪዲዮዎች"
"የሙዚቃ መሣሪያዎች"
"ፒያኖዎች እና ኪቦርዶች"
"ፖፕ ሙዚቃ"
"ሬዲዮ"
"የንግግር ሬዲዮ"
"ራፕ እና ሂፕ-ሆፕ"
"ሮክ ሙዚቃ"
"የቆየ ተወዳጅ ሮክ እና አንጋፋዎች"
"ሃርድ ሮክ እና ፕሮግረሲቭ"
"ኢንዲ እና አማራጭ ሙዚቃ"
"ናሙናዎች እና የድምጽ ቤተ-መጽሐፍቶች"
"ሶል እና አር ኤንድ ቢ"
"የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃዎች"
"የዓለም ሙዚቃ"
"ሬጌ እና የካሪቢያን ሙዚቃ"
"የመስመር ላይ የምስል ማዕከለ-ሥዕላት"
"የመስመር ላይ ቪድዮ"
"የቀጥታ ስርጭት የቪድዮ ዥረት"
"ፊልም እና የቴሌቪዥን ዥረት"
"ኦፔራ"
"የቴሌቪዥን መመሪያዎች እና ዋቢዎች"
"የቴሌቪዥን አውታረ መረቦች እና ጣቢያዎች"
"የቴሌቪዥን ትርዒቶች እና ፕሮግራሞች"
"የቴሌቪዥን ኮሜዲዎች"
"የቴሌቪዥን ጥናታዊ ፊልም እና ልብ-ወለድ ያልሆኑ"
"የቴሌቪዥን ድራማዎች"
"የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎች"
"ቤተሰብ-ተኮር የቴሌቪዥን ትርዒቶች"
"የቴሌቪዥን እውነታ ትርዒቶች"
"የቴሌቪዥን ሳይሳዊ ልብወለድ እና ምናባዊ ትርዒቶች"
"ምስላዊ ሥነ-ጥበብ እና ንድፍ"
"ንድፍ"
"ሥዕል"
"የፎቶግራፍ እና ዲጂታል ሥነ ጥበባት"
"መኪናዎች እና ተሸከርካሪዎች"
"የጭነት መኪናዎች እና ተጎታቾች"
"የቆዩ ተወዳጅ ተሽከርካሪዎች"
"ብጁ እና የከፍተኛ ሥራ ተሽከርካሪዎች"
"የነዳጅ ዋጋዎች እና የተሽከርካሪ ነዳጅ"
"የሞተር ተሽከርካሪዎች (በዓይነት)"
"ራስ-ሰር ተሽከርካሪዎች"
"ጣራቸው ክፍት የሚሆኑ መኪናዎች"
"ባለሁለት በር መኪናዎች"
"ሃችባኮች"
"ሃይብሪድ እና ተለዋጭ ተሽከርካሪዎች"
"የቅንጦት ተሽከርካሪዎች"
"አነስተኛ መኪናዎች እና ንዑስ ኮምፓክቶች"
"ሞተርሳይክሎች"
"ከመንገድ ውጭ ተሽከርካሪዎች"
"ፒካፕ መኪናዎች"
"ስኩተሮች እና ሞፔዶች"
"ሴዳኖች"
"ስቴሽን ዋገኖች"
"ኤስዩቪዎች እና ክሮስኦቨሮች"
"ክሮስኦቨሮች"
"ሚኒባሶች እና አነስተኛ ሚኒባሶች"
"የመጎተት እና የመንገድ ዳር እርዳታ"
"የተሽከርካሪ እና የትራፊክ ደህንነት"
"የተሽከርካሪ ክፍሎች እና መለዋወጫዎች"
"የተሽከርካሪ ጥገና እና እደሳ"
"የተሽከርካሪ ግዢ"
"ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች"
"የተሽከርካሪ ትርዒቶች"
"ውበት እና የአካል ብቃት"
"የሰውነት ሥነ ጥበብ"
"የመልክ እና የሰውነት እንክብካቤ"
"ፀረ-ላብ መድሃኒቶች"
"የመታጠቢያ እና የሰውነት ምርቶች"
"ንጹህ ውበት"
"ሜካፕ እና ኮስሞቲክስ"
"የጥፍር መንከባከቢያ ምርቶች"
"ሽቶዎች እና መዓዛዎች"
"ምላጮች እና መላጫዎች"
"ፋሽን እና ስታይል"
"የአካል ብቃት"
"የሰውነት ግንባታ"
"የአካል ብቃት መመሪያዎች እና የግል ስልጠና"
"የአካል ብቃት ቴክኖሎጂ ምርቶች"
"የጸጉር እንክብካቤ"
"መጽሐፍት እና ሥነ ጽሁፍ"
"የልጆች ሥነ ጽሁፍ"
"ኢ-መጽሐፍት"
"መጽሔቶች"
"ሥነ ግጥም"
"ንግድ እና የኢንዱስትሪ"
"ማስታወቂያ እና ግብይት"
"ሽያጭ"
"ግብርና እና ደን"
"የምግብ ማምረት"
"የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ"
"የአየር በረራ ኢንዱስትሪ"
"የንግድ ክወናዎች"
"ተለዋዋጭ የሥራ ዝግጅቶች"
"የሰው ኃይል"
"የንግድ ብድር"
"ግንባታ እና ጥገና"
"ሲቪል ምህንድስና"
"የመከላከያ ኢንዱስትሪ"
"ኃይል እና መገልገያዎች"
"የውሃ አቅርቦት እና ህክምና"
"የመስተንግዶ ኢንዱስትሪ"
"ማምረት"
"ብረቶች እና ማዕድን ማውጣት"
"ኤም ኤል ኤም እና የንግድ ዕድሎች"
"መድሐኒቶች እና ባዮቴክ"
"ህትመት እና ስርጭት"
"የችርቻሮ ንግድ"
"ቬንቸር ካፒታል"
"ኮምፒውተሮች እና ኤሌክትሮኒክስ"
"የኮምፒውተር ተገጣሚዎች"
"አታሚዎች"
"የኮምፒውተር ደህንነት"
"ጸረ-ቫይረስ እና ተንኮል አዘል ዌር"
"የአውታረ መረብ ደህንነት"
"የተጠቃሚ ኤሌክትሮኒክስ"
"ካሜራዎች እና ካምኮርደሮች"
"ጂፒኤስ እና አሰሳ"
"የቤት ኦቶሜሽን"
"የቤት ቲያትር ስርዓቶች"
"MP3 እና ተንቀሳቃሽ የሚዲያ ማጫወቻዎች"
"የተለባሽ ቴክኖሎጂ"
"የውሂብ ምትኬ እና መልሶ ማግኛ"
"የዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች"
"ላፕቶፖች እና ኖትቡኮች"
"አውታረ መረብ"
"የተሰራጨ እና በደመና የኮምፒዩተር ሥራ"
"ፕሮግራም ማድረግ"
"ሶፍትዌር"
"የኦዲዮ እና ሙዚቃ ሶፍትዌር"
"የንግድ እና የአምራችነት ሶፍትዌር"
"የቀን መቁጠሪያ እና የጊዜ መርሐግብርን ማስያዝ ሶፍትዌር"
"የትብብር እና ጉባዔ የማድረግ ሶፍትዌር"
"የዝግጅት ማቅረቢያ ሶፍትዌር"
"የተመን ሉህ ሶፍትዌር"
"የጽሑፍ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር"
"የዴስክቶፕ ህትመት"
"ቅርጸ-ቁምፊዎች"
"የአውርድ አስተዳዳሪዎች"
"ነፃ ዌር እና ተከፋይ ዌር"
"የግራፊክስ እና የእነማ ሶፍትዌር"
"ብልህ የግል ረዳቶች"
"የሚዲያ ማጫወቻዎች"
"የቁጥጥር ሶፍትዌር"
"ስርዓተ ክወናዎች"
"የፎቶ እና የቪድዮ ሶፍትዌር"
"የፎቶ ሶፍትዌር"
"የቪድዮ ሶፍትዌር"
"የሶፍትዌር መገልገያዎች"
"ድር አሳሾች"
"ፋይናንስ"
"የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ማድረግ"
"የግብር አዘገጃጀት እና የዕቅድ አወጣጥ"
"የባንክ ሥራ"
"የገንዘብ ዝውውር እና የገመድ አገልግሎቶች"
"ክሬዲት እና ብድር"
"ክሬዲት ካርዶች"
"የቤት ፋይናንስ"
"የግል ብድሮች"
"የተማሪ ብድሮች እና የኮሌጅ ፋይናንስ"
"የፋይናንስ ዕቅድ አወጣጥ እና አስተዳደር"
"ጡረታ እና የጡረታ አበል"
"ድጎማዎች"
"ድጎማዎች"
"መድህን"
"የመኪና መድህን"
"የጤና መድህን"
"የቤት መድህን"
"የህይወት መድህን"
"የጉዞ መድህን"
"ኢንቨስት ማድረግ"
"ሸቀጦች እና የወደፊቶች ንግድ"
"ምንዛሬዎች እና የውጪ ምንዛሬ"
"ሄጅ ፈንድ"
"የጋራ ፈንድ"
"አክሲዮኖች እና ቦንዶች"
"ምግብ እና መጠጥ"
"ምግብ ማብሰል እና አሰራሮች"
"ባርቢኪው እና መጥበስ"
"የምግብ ዓይነቶች"
"ስጋ የማይበላ ተመጋቢ ምግብ"
"የእንስሳት ተዋጽዖዎች የማይበላ ተመጋቢ ምግብ"
"ጤነኛ አመጋገብ"
"የምግብ እና የሸቀጣሸቀጥ ቸርቻሪዎች"
"ጨዋታዎች"
"የመጫወቻ ማዕከል እና በሳንቲም የሚገባባቸው ጨዋታዎች"
"ቢላርድስ"
"የቦርድ ጨዋታዎች"
"ቼዝ እና የረቂቅ ስትራቴጂ ጨዋታዎች"
"የካርታ ጨዋታዎች"
"የሚሰበሰቡ የካርታ ጨዋታዎች"
"የኮምፒውተር እና የቪድዮ ጨዋታዎች"
"የድርጊት እና የመሰረተ ስርዓት ጨዋታዎች"
"የጀብዱ ጨዋታዎች"
"የተለመዱ ጨዋታዎች"
"የፉክክር የቪድዮ ጨዋታ"
"የመንዳት እና እሽቅድምድም ጨዋታዎች"
"የድብድብ ጨዋታዎች"
"የጨዋታ ዋቢ እና ግምገማዎች"
"የቪድዮ ጨዋታ መሸወጃዎች እና ፍንጮች"
"ግዙፍ ባለብዙ-ተጫዋች ጨዋታዎች"
"የሙዚቃ እና የጭፈራ ጨዋታዎች"
"የማጠሪያ ጨዋታዎች"
"የተኳሽ ጨዋታዎች"
"የማስመሰያ ጨዋታዎች"
"የንግድ እና ባለጸጋ ጨዋታዎች"
"የከተማ ግንባታ ጨዋታዎች"
"የህይወት ማስመሰያ ጨዋታዎች"
"የተሽከርካሪ ማስመሰያዎች"
"የስፖርት ጨዋታዎች"
"የስፖርት አስተዳደር ጨዋታዎች"
"የስትራቴጂ ጨዋታዎች"
"የቪድዮ ጨዋታ ማሻሻያዎች እና ተጨማሪዎች"
"ትምህርታዊ ጨዋታዎች"
"ቤተሰብ ተኮር ጨዋታዎች እና እንቅስቃሴዎች"
"ሥዕል መሳል እና ማቅለም"
"የአለባበስ እና የፋሽን ጨዋታዎች"
"እንቆቅልሾች እና የአዕምሮ ጨዋታዎች"
"የሚና ጨዋታዎች"
"የጠረጴዛ ቴኒስ"
"የሰቅ ጨዋታዎች"
"የቃላት ጨዋታዎች"
"ዝንባሌዎች እና ጊዜ ማሳለፊያ መዝናኛዎች"
"ዓመታዊ በዓላት"
"የልደት ቀናት እና የስም ቀናት"
"የጠለቃ እና የውሃ ውስጥ እንቅስቃሴዎች"
"የፋይበር እና የጨርቃጨርቅ ጥበባት"
"ከቤት ውጭ"
"ዓሳ ማጥመድ"
"ማደን እና መተኮስ"
"የቀለም ጥይት"
"የሬዲዮ ቁጥጥር እና ሞዴሊንግ"
"ሰርጎች"
"ቤት እና የአትክልት ስፍራ"
"አትክልት መንከባከብ"
"የቤት እና የቤት ውስጥ ማስጌጫ"
"የቤት መገልገያዎች"
"የቤት ማሻሻያ"
"የቤት ደህንነት እና ጥበቃ"
"የቤት ውስጥ ዕቃዎች"
"የመሬት ገጽታ ንድፍ"
"በይነመረብ እና ቴሌኮም"
"ኢሜይል እና መልዕክት መላላክ"
"ኢሜይል"
"ጽሁፍ እና ውይይት"
"የድምጽ እና ቪድዮ ውይይት"
"አይኤስፒዎች"
"የስልክ ግልጋሎት ሰጪዎች"
"የጥሪ ቅላጼዎች እና የሞባይል ገጽታዎች"
"የፍለጋ ፕሮግራሞች"
"ዘመናዊ ስልኮች"
"ቴሌኮንፈረንሲንግ"
"የድር መተግበሪያዎች እና የመስመር ላይ መሣሪያዎች"
"የድር አገልግሎቶች"
"የደመና ማከማቻ"
"የድር ንድፍ እና ግንባታ"
"የድር መስተንግዶ"
"ስራዎች እና ትምህርት"
"ትምህርት"
"ትምህርታዊ ጉባዔዎች እና ህትመቶች"
"ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች"
"የርቀት ትምህርት"
"የቀድሞ ልጅነት ትምህርት"
"ቅድመ-ትምህርት ቤት"
"በቤት ውስጥ ማስተማር"
"መደበኛ የሆኑ እና የመግቢያ ፈተናዎች"
"የማስተማሪያ እና የትምህርት ክፍል ንብረቶች"
"የሙያ እና ቀጣይነት ያለው ትምህርት"
"ስራዎች"
"የስራ ፍለጋ መርጃዎች እና ዕቅድ ማውጣት"
"የስራ ዝርዝሮች"
"ህግ እና መንግሥት"
"ወንጀል እና ፍትህ"
"ህጋዊ"
"ህጋዊ አገልግሎቶች"
"ዜና"
"የኢኮኖሚ ዜና"
"አካባቢያዊ ዜና"
"ውህደቶች እና የድርጅት ግዢዎች"
"ጋዜጣዎች"
"ፖለቲካ"
"የስፖርት ዜና"
"የአየር ሁኔታ"
"የዓለም ዜና"
"የመስመር ላይ ማህበረሰቦች"
"ቅንጥብ ሥዕል እና የታነሙ GIFዎች"
"ለፍቅር መገናኘት እና ራስን ማስተዋወቅ"
"የምግብ ውሑድ እና ማኅበራዊ ዕልባት ማድረግ"
"ፋይል ማጋራት እና ማስተናገድ"
"መድረክ እና የውይይት አቅራቢዎች"
"ማይክሮብሎግ"
"ፎቶ እና ቪድዮ ማጋራት"
"ፎቶ እና ምስል ማጋራት"
"ቪድዮ ማጋራት"
"ቆዳዎች"
"የማህበራዊ አውታረ መረብ መተግበሪያዎች እና ተጨማሪዎች"
"ማኅበራዊ አውታረ መረቦች"
"ሰዎች እና ማህበረሰብ"
"ቤተሰብ እና ግንኙነቶች"
"የዘር ሐረግ እና የዘር ሐረግ ጥናት"
"ትዳር"
"ወላጅነት"
"ጉዲፈቻ"
"ሕጻናት እና ጨቅላ ሕጻናት"
"የልጅ የበይነመረብ ደህንነት"
"ፍቅር"
"የሳይንስ ልቦለድ እና ምናባዊ"
"የቤት እንስሳት እና እንስሳት"
"የቤት እንስሳት ምግብ እና የቤት እንስሳት እንክብካቤ አቅርቦቶች"
"የቤት እንስሳት"
"አዕዋፍ"
"ድመቶች"
"ውሻዎች"
"አሳ እና የትርዒት ውሃ ገንዳ"
"ገበሎ አስተኔዎች እና እንቁራሪት አስተኔዎች"
"የእንስሳት ሐኪሞች"
"ሪል እስቴት"
"ክፍት ቦታ እና መሬት"
"በጊዜ ተከፋፍለው የተጋሩ እና የእረፍት ጊዜ ቦታዎች"
"ዋቢ"
"የንግድ እና የግል ዝርዝሮች"
"አጠቃላይ ዋቢ"
"ሒሳብ ማስያዎች እና የዋቢ መሳሪያዎች"
"መዝገበ ቃላቶች እና ኢንሳይክሎፒዲያዎች"
"ትምህርታዊ መርጃዎች"
"እንዴት እንደሚደረግ"
"ጊዜ እና ቀን መቁጠሪያዎች"
"የቋንቋ መርጃዎች"
"የውጪ ቋንቋ ጥናት"
"የትርጉም መሣሪያዎች እና መርጃዎች"
"ካርታዎች"
"ሳይንስ"
"የላቀ እውነታ እና ምናባዊ እውነታ"
"የስነ ሕይወት ሳይንሶች"
"ስነ ዘረመል"
"ኬሚስትሪ"
"ሥነ ምህዳር እና አካባቢ"
"ስነ ምድር"
"machine learning እና ሰው ሰራሽ ብልሃት"
"ሒሳብ"
"ፊዚክስ"
"ሮቦቲክስ"
"ሸመታ"
"ቅርሶች እና የሰብሳቢ እቃዎች"
"አልባሳት"
"የልጆች አልባሳት"
"ልዩ አልባሳት"
"የወንዶች አልባሳት"
"የሴቶች አልባሳት"
"ማስታወቂያዎች"
"የሸማቾች መርጃዎች"
"ኩፖኖች እና የዋጋ ቅናሾች"
"የታማኝነት ካርዶች እና ፕሮግራሞች"
"ቴክኒካዊ ድጋፍ እና ጥገና"
"አበባዎች"
"የሰላምታ ካርዶች"
"የድግስ እና በዓል አቅርቦቶች"
"የሸመታ መግቢያዎች"
"ስፖርት"
"የአሜሪካ እግር ኳስ"
"የአውስትራሊያ እግር ኳስ"
"የመኪና ውድድር"
"ቤዝቦል"
"ቅርጫት ኳስ"
"ቦውሊንግ"
"ቦክስ"
"ድጋፍ መስጠት"
"የኮሌጅ ስፖርቶች"
"ክሪኬት"
"ብስክሌት መንዳት"
"የፈረስ ስፖርት"
"አደገኛ ስፖርቶች"
"ወደ ላይ መውጣት እና ተራራ መውጣት"
"ምናባዊ ስፖርቶች"
"ጎልፍ"
"ጂምናስቲክስ"
"ሆኪ"
"የበረዶ ላይ ሸርተቴ"
"ማርሻል አርት"
"የሞተርሳይክል እሽቅድምድም"
"ኦሊምፒክ"
"ራግቢ"
"ሩጫ እና እርምጃ"
"የበረዶ ላይ ሸርተቴ እና ስኖውቦርዲንግ"
"እግር ኳስ"
"የውሃ ላይ ቀዘፋ"
"ዋና"
"ቴኒስ"
"ትራክ እና ሜዳ"
"መረብ ኳስ"
"ነፃ ትግል"
"ጉዞ እና መጓጓዣ"
"የጀብዱ ጉዞ"
"የአየር ጉዞ"
"የንግድ ጉዞ"
"የመኪና ኪራዮች"
"የሽርሽር ጉዞዎች እና የጀልባ ኪራዮች"
"የቤተሰብ ጉዞ"
"የጫጉላ ሽርሽር እና የፍቅር ሽርሽሮች"
"ሆቴሎች እና ማደሪያዎች"
"የረጅም ርቀት ባስ እና ባቡር"
"የዝቅተኛ ዋጋ እና የመጨረሻ ደቂቃ ጉዞ"
"ሻንጣ እና የጉዞ መለዋወጫዎች"
"የቱሪስት መዳረሻዎች"
"የባህር ዳርቻዎች እና ደሴቶች"
"ክልላዊ ፓርኮች እና የአትክልት ስፍራዎች"
"የመዝናኛ ፓርኮች"
"መካነ አራዊቶች"
"የትራፊክ እና የአቅጣጫ ዕቅድ አውጪዎች"
"የጉዞ ወኪሎች እና አገልግሎቶች"
"የጉዞ መመሪያዎች እና የጉዞ ጽሑፎች"