"ብሉቱዝ"
"አውርድ አደራጅን ድረስ።"
"የብሉቱዝ አጋራ አስተዳዳሪውን ለመድረስ እና ፋይሎች እንዲያስተላልፉ ለመጠቀም ለመተግበሪያው ይፈቅዳል።"
"የብሉቱዝ መሣሪያ መዳረሻን በመቀበያ ዝርዝር ያስገቡ።"
"መተግበሪያው አንድ የብሉቱዝ መሣሪያ በጊዜያዊነት በመቀበያ ዝርዝር ውስጥ እንዲያስገባ ይፈቅድለታል፣ ይህም መሣሪያው ያለተጠቃሚው ማረጋገጫ ፋይሎችን ወደዚህኛው መሣሪያ እንዲልክ ያስችለዋል።"
"ብሉቱዝ"
"ያልታወቀ መሣሪያ"
"ያልታወቀ"
"አልቀረበም"
"የአውሮፕላን ሁነታ"
"ብሉቱዝበአውሮፕላን ሁነትመጠቀም አይችሉም።"
"የብሉቱዝ አገልግሎት ለመጠቀም፣ መጀመሪያ ብሉቱዝን ያብሩ።"
"ብሉቱዝ አሁን ይብራ?"
"ይቅር"
"አብራ"
"ፋይልሰደዳ"
"ገቢ ፋይልን ይቀበሉ?"
"አትቀበል"
"ተቀበል"
"እሺ"
"ከ \"%1$s\" ገቢ መልዕክት ፋይል እየተቀበለ ሳለ ጊዜ አልቆ ነበር።"
"ገቢ ፋይል"
"%1$s ፋይል ለመላክ ዝግጁ ነው፦ %2$s"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ %1$s እየተቀበለ"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ %1$s ደርሷል"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ ፋይል%1$s አልደረሰም"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ %1$s እየላከ"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ %1$s ልኳል"
"100% ተጠናቋል።"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ ፋይል %1$s አልተላከም"
"ፋይል ሰደዳ"
"ከ: \"%1$s\""
"ፋይል: %1$s"
"የፋይል መጠን፡%1$s"
"ፋይል በመቀበል ላይ...."
"ቁም"
"ደብቅ"
"ከ"
"የፋይል ስም"
"መጠን"
"ፋይል አልደረሰም"
"ፋይል: %1$s"
"ምክንያት: %1$s"
"እሺ"
"ፋይል ደርሷል"
"ክፈት"
"ለ: \"%1$s\""
"የፋይል ዓይነት: %1$s (%2$s)"
"ፋይል በመላክ ላይ..."
"ፋይል ተልኳል"
"እሺ"
"ፋይሉ ወደ \"%1$s\" አልተላከም ነበር።"
"ፋይል: %1$s"
"ዝጋ"
"እሺ"
"ያልታወቀ ፋይል"
"ይህን ዓይነቱን ፋይል ለማስተናገድ የሚችል መተግበሪያ የለም:: \n"
"ምንም ፋይሎች የሉም፡፡"
"ፋይል የለም:: \n"
"እባክዎ ይጠብቁ…"
"ብሉቱዝ በማብራት ላይ..."
"ፋይሉ ይደርሳል።በማሳወቂያ ውስን ቦታ ውስጥ ሂደቱን ይመልከቱ።"
"ፋይሉን መቀበል አይቻልም::"
"ከ\"%1$s\" ፋይል መቀበል አቁሟል"
"ፋይል ወደ \"%1$s\" በመላክ ላይ"
"%1$s ፋይሎችን ወደ \"%2$s\" በመላክ ላይ"
"ለ \"%1$s\" ፋይል መላክ አቁሟል"
"በUSB ማከማቻ ላይ ፋይል ለማስቀመጥ በቂ ቦታ የለም።"
"በኤስዲ ካርዱ ላይ ፋይሉን ለማስቀመጥ በቂ ቦታ የለም።"
"የሚያስፈልግ ቦታ፡ %1$s"
"እጅግ ብዙ ጥየቃዎች ተካሂደዋል። ትንሽ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።"
"የፋይል ዝውውር ገና አልተጀመረም::"
"የፋይል ዝውውር በመካሄድ ላይ ነው::"
"የፋይል ዝውውሩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል::"
"ይዘቱ አይደገፍም።"
"ይህ ዝውውር በታለመው መሣሪያ የተከለከለ ነው።"
"ዝውውር በተጠቃሚ ተትቷል::"
"የማከማቻ ጉዳይ"
"ምንም የዩኤስቢ ማከማቻ የለም።"
"ምንም ኤስዲ ካርድ የለም። የተዘዋወሩ ፋይሎችን ለማስቀመጥ ኤስዲ ካርድ ያስገቡ።"
"ተያያዥ አልተሳካም።"
"ጥየቃውን በትክክል መያዝ አይቻልም።"
"ያልታወቀ ስህተት"
"የብሉቱዝ ማጋሪያ"
"%1$s ተቀብሎ ተጠናቋል።"
"%1$s ልኮ ተጠናቋል።"
"ወደ ውስጥ ማስተላለፍ"
"ወደ ውጭ ማስተላለፍ"
"የዝውውር ታሪክ ባዶ ነው።"
"ሁሉም ዓይነቶች ከዝርዝር ውስጥ ይሰረዛሉ።"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ የተላኩ ፋይሎች"
"ብሉቱዝ ማጋሪያ፡ የደረሱ ፋይሎች"
"{count,plural, =1{# አልተሳካም።}one{# አልተሳካም።}other{# አልተሳኩም።}}"
"{count,plural, =1{# ተሳክቷል፣ %1$s}one{# ተሳክቷል፣ %1$s}other{# ተሳክተዋል፣ %1$s}}"
"ዝርዝር አጽዳ"
"ክፈት"
"ከዝርዝር አጽዳ"
"አጽዳ"
"አሁን እየተጫወተ ያለ"
"አስቀምጥ"
"ይቅር"
"በብሉቱዝ በኩል ማጋራት የሚፈልጓቸውን መለያዎች ይምረጡ። አሁንም በሚገናኙበት ወቅት ማንኛቸውም የመለያዎቹ መዳረሻ መፍቀድ አለብዎት።"
"የቀሩ መክተቻዎች፦"
"የመተግበሪያ አዶ"
"የብሉቱዝ የመልዕክት ማጋሪያ ቅንብሮች"
"መለያን መምረጥ አይቻልም። 0 መክተቻዎች ይቀራሉ"
"የብሉቱዝ ኦዲዮ ተገናኝቷል"
"የብሉቱዝ ኦዲዮ ግንኙነት ተቋርጧል"
"የብሉቱዝ ኦዲዮ"
"ከ4 ጊባ በላይ የሆኑ ፋይሎች ሊዛወሩ አይችሉም"
"ከብሉቱዝ ጋር ተገናኝ"
"ብሉቱዝ በአውሮፕላን ሁነታ ላይ በርቷል"
"ብሉቱዝን አብርተው ካቆዩ በቀጣይ ጊዜ በአውሮፕላን ሁነታ ውስጥ ሲሆኑ መሣሪያዎ እሱን አብርቶ ማቆየቱን ያስታውሳል"
"ብሉቱዝ በርቶ ይቆያል"
"መሣሪያዎ ብሉቱዝን በአውሮፕላን ሁነታ ውስጥ አብርቶ ማቆየትን ያስታውሳል። በርቶ እንዲቆይ ካልፈለጉ ብሉቱዝን ያጥፉት።"
"Wi-Fi እና ብሉቱዝ በርተው ይቆያሉ"
"መሣሪያዎ Wi-Fiን እና ብሉቱዝን በአውሮፕላን ሁነታ ውስጥ አብርቶ ማቆየትን ያስታውሳል። በርተው እንዲቆዩ ካልፈለጉ Wi-Fi እና ብሉቱዝን ያጥፏቸው።"
"ብሉቱዝ ተመልሶ በርቷል"
"ይህን በማንኛውም ጊዜ በቅንብሮች ውስጥ መለወጥ ይችላሉ"
"ብሉቱዝ የራስ-ሰር ሁኔታ ለውጥ"